Stainless Steel handrails
9,000 Br
Description
Stainless Steel handrails
በየትኛውም የአየር ሁኔታ ውስጥ ጥንካሬውን እና ውበትን ጠብቆ በመዝለቅ በሚታወቀው ስቴይንለስ ስቲል ማቴርያል በሚሰሩ የደረጃ ፣ የባልከኒ ፣ የቨረንዳ እና ልዩ ልዩ አገልግሎቶችን የሚሰጡ የስቴይንለስ ስቲል ውጤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ አምርተን እናቀርባለን !