Stainless Steel Water Tank, 700 – 4500 L ስቴይንለስ የውሃ ማጠራቀሚያ
7,000 Br
Overview
- Item Type : Other Appliance
- Condition : New
Description
SS Water Tank, 700 – 4500 L
– በፀሐይም ሆነ በቅዝቃዜ የተነሳ ምንም አይነት የጤና ጉዳት ከማያመጣ ደረጃውን በጠበቀ ስቴይንለስ ስቲል ማቴርያል ለእድሜ ልክ እንዲያገለግል ተደርጎ በጥንቃቄ የተመተተ ።
– ከውሃ ማጠራቀሚያ በተጨማሪ ለዘይት ፣ ለነዳጅ ማስቀመጫነት የሚያገለግል ።
የመያዝ አቅም Capacity 700 – 4500 L
መልክ Color silver
ማቴርያል Material SS ስቴይንለስ ስቲል
ቅርጽ Shape Cylindrical
Surface Finish Polished
Material Grade SS304
Orientation በአግድመት እና በቁመት Horizontal & Vertical